"ቋንቋን በሚያካትት የቴክኖሎጂ ትምህርት አማካኝነት በዓለም ዙሪያ እውቀትን ማበልጸግ።"
እኛ ባዶሓደወች በዚህ በተለይ በፍጥነት እያደገ እና እየተሻሻለ በሚሄደው የቴክኖሎጂ ዓለም ውስጥ ቋንቋ ለእውቀት እንቅፋት መሆን የለበትም ብለን እናምናለን። የእኛ ተልእኮ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን፣ በትክክል የተተረጎሙ የቴክኒክ መጻሕፍትን በበርካታ ቋንቋዎች በማቅረብ የቴክኒክ ትምህርት ለማንኛውም ማህበረሰብ እኩል ተደራሽነትን እንዲኖረው ማድረግ ነው። የቋንቋ ክፍፍልን ለማጥበብ እና እሁሉም የዓለም ማዕዝናት ለሚገኙ የቴክኖሎጅ ትምህርት ተማሪዎች አንድ ትልቅ የእድል ዓለምን ለመክፈት ቆርጠን ተነስተናል።
እኛ አንድ ሰው የቴክኖሎጂ ትምህርትን በደንብ ለመረዳት፣ ለማስታዋል፣ የተረዱትን አይምሮ ላይ ለማጽናት እና የተማሩትን ተግባር ላይ ለማዋል አፉ የፈታበት ቋንቋ ዓቢ ሚና ሊኖረው እንደሚችል እንገነዘባለን። ለዚህም ነው ፕሮግራም ከማድረግ እስከ ሰው ሰራሽ አእምሮ ( አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ትምህርት ድረስ ሰፋ ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በማካተት በሁሉም ቦታ በሁሉም ሰው ተደራሽ የሆነ እና ከክፍያ ነጻ የሆነ ሁሉንም አይነት የቴክኖሎጅ ትምህርት ያካተተ አንድ የዲጂታል ቤተ መጻሕፍት ለመፍጠር እራሳችን አሳልፈን የሰጠነው።
እኛ የገባነው ቃል ኪዳን የቴክኒክ መጽሐፍቶችን ተርጉሞ ከማቅረብ በላይ የዘላቀ ነው። እኛ ከደራሲያን፣ ከቴክኖሎጂ አድናቂዎች እና ከቴክኖሎጂ ትምህርት ተማሪዎች ጋር የእውቀት መጋራትን የሚያበረታታ አንድ ዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማፍራት በመጣር ላይ እንገኛለን። ከደራሲዎች ጋር በመተባበር እና ተጠቃሚዎቻችን በመስማት የቴክኖሎጂ ትምህርት አቅርቦታችን እንደ አንድ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን፣ የቴክኖሎጂ ትምህርት አቅርቦታችን ልክ እንደ አንድ በህብረት እንደምንጓዘው የትብብር ጉዞ ያህል የሚሆንበትን አስፈላጊ ሥነ-ምህዳርን እንፈጥራለን።
በአሁኑ ጊዜ ቴክኖሎጂ የአኗኗራችንን እና የስራችንን መንገድ በየጊዜው በሚቀይርበት ዓለም ውስጥ፣ ባዶሓደ፣ የሁሉ አቀፍነትን እና የብልጽግናን ችቦ እያበራ የሚያንጸባርቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል። አሁን እኛ የቴክኒክ መጽሐፍትን ለመማር ቋንቋ የሚፈጥረውን መሰናክሎችን በማፍረስ ላይ ብቻ ሳንሆን፤ የቴክኒክ ትምህርት ሁለንተናዊ መብት እንጂ ልዩ መብት የማይሆንበትን የወደፊት ድልድይን አሁን በመገንባት ላይም ነን።
አእምሮን ለማጎልበት፣ የፈጠራ ችሎታ ወኔን ለማነሳሳት፣ እጅግ በይበልጥ የተገናኘ ማህበርን ለማነጽ፣ እና በቴክኖሎጂ ብቃት እንከን የሌለው ዓለምን ለመፍጠር፣ በእኛ የተልዕኳ መአድ ላይ እንድትሳተፉ እንጋብዛችኋለን።
"ባዶሓደ፣ ቴክኖሎጂ ወደ ልዕልና በሚሄድበት ጉዞ ውስጥ በቋንቋ አንድ የሚያደርገን ቦታ ነው።"
"We strive to empower global minds through language-inclusive technology education."
At Badohade, we believe that language should never be a barrier to knowledge, especially in the rapidly evolving world of technology. Our mission is to democratize access to technical education by providing high-quality, accurately translated technical books in a multitude of languages. We are dedicated to bridging linguistic divides and opening up a world of opportunity for learners from all corners of the globe.
We recognize the power of understanding technology in one's native language and the impact it can have on comprehension, retention, and application. That is why we have committed ourselves to creating a diverse and inclusive digital library that encompasses a wide range of topics—from programming to artificial intelligence—accessible to everyone, everywhere, free of charge.
Our commitment extends beyond translation. We strive to foster a global community of technology enthusiasts, authors, and learners, encouraging collaboration, innovation, and the sharing of knowledge. By partnering with authors and engaging with our users, we create a dynamic ecosystem where technology education is not just a service, but a collaborative journey.
In a world where technology is constantly reshaping the way we live and work, Badohade stands as a beacon of inclusivity and empowerment. We are not only dissolving language barriers, we are building bridges to futures where technical knowledge is a universal right, not a privilege.
Join us in our mission to empower minds, inspire innovation, and create a more connected, technologically fluent world.
"Badohade: Where Language Unites in the Pursuit of Technological Mastery."